Anycast M10 Plus ለዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ከስልክ (Android እና IOS) ወደ Tv(Smart ላልሆኑ) OLD model በምን አይነት መልኩ ምስሎችን ያለምንም ገመድ በአሪፍ ጥራት ማስተላለፍ እንደሚቻል ነው። ይዘንላችሁ የመጣነው ዕቃ “Anycast M10 Plus” ይባላል። 2 ፍሬ ለYoutube ቻናል አባላቶቻችን በስጦታ መልክ እንሰጣለን። የስጦታው አካል ለመሆን ምን ማረግ እንዳለብዎ Videoው ላይ ይመልከቱ። ባለ ዕድል ከሆኑ ወደ የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ሙሉ በሙሉ በእኛ ወጪ ዕቃውን ያለህበት ወይም ያለሽበት እንልካለን ። ♥️Follow us on Telegram – http://t.me/Sebrisat ♥️Follow us on Instagram – Http://www.instagram.com/Sebrisat ♥️Like us on Facebook Http://www.fb.me/Sebrisatelectronics ♥️Follow Us on Tiktok https://vm.tiktok.com/JeGNbgg/