TV በMobile እና በLaptop ላይ እንዴት እንመልከት? | Tv channels on PC and mobile በዚህ Video ላይ በLaptop፣Desktop እና ስልክ ላይ TV ለማየት የሚያስፈልገንን ነገር እና እንዴት አድርገን Configure ማድረግ እንደምንችል የምናይ ይሆናል! Download USB Camera for android- http://sebrisat.com/tvcardtutorial/ •የዕቃው ስም – Video DVR(Easy cap) •የዕቃው አገልግሎት – በማንኛውም PC እና በስልክ ላይ Video በAv አማካኝነት ለመመልከት! •የዕቃው ዋጋ – ይህ Video በተለቀቀበት ቀን በ600 ብር! :hearts:Follow us on Telegram – http://t.me/Sebrisat :hearts:Follow us on Instagram – Http://www.instagram.com/Sebrisat ☞LIKE | Subscribe | Share